በባህላዊ ህክምና የሚደረጉ የአጥንት እና መገጣጠሚያ ህክምናዎች በርካቶችን ለሞት እና ለከፋ አካል ጉዳት እየዳረጋቸው መሆኑን ጥናት አሳየ
TRACK

በባህላዊ ህክምና የሚደረጉ የአጥንት እና መገጣጠሚያ ህክምናዎች በርካቶችን ለሞት እና ለከፋ አካል ጉዳት እየዳረጋቸው መሆኑን ጥናት አሳየ

Avatar

ነሐሴ 22፣2016

በባህላዊ ህክምና የሚደረጉ የአጥንት እና መገጣጠሚያ ህክምናዎች በርካቶችን ለሞት እና ለከፋ አካል ጉዳት እየዳረጋቸው መሆኑን ጥናት አሳየ።

ጥናቱን ያካሄደው በኢትዮጵያ የአጥንት ህክምናና የአደጋዎች ህክምና ስፔሻሊስቶች ብሔራዊ ማህበር ውስጥ ‘’BOSAD’’ የተሰኘው የባለሞያዎች የጥናት ቡድን ነው።

ጥናቱም በ6 ክልሎች የተካሄደ ሲሆን በ8 የተለያዩ የህክምና ተቋማት ላይ ያተኮረ መሆኑንም ሰምተናል።

በተለይ በልጆች ላይ የሚስተዋሉ የመውደቅ አደጋ የዚሁ ችግር ሰለባ መሆናቸውም በጥናቱ ተመላክቷል።

Comments

Avatar