በ3 ወራት ውስጥ ስራ ያገኙት ከስደት ተመላሽ  ኢትዮጵያዊያን  6,000 ናቸው ተባለ
TRACK

በ3 ወራት ውስጥ ስራ ያገኙት ከስደት ተመላሽ ኢትዮጵያዊያን 6,000 ናቸው ተባለ

00:00

ህዳር 14፣2016

በ3 ወራት ውስጥ 15,000 ገደማ ለሚሆኑ የስደት ተመላሽ ኢትዮጵያዊያን ስራ ለመፍጠር ታስቦ ስራ ያገኙት ግን 6,000 ናቸው ሲል የስራ እና ክህሎት ሚንስቴር ተናገረ፡፡

የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር በበኩሉ ኢትዮጵያ ውስጥ ህገወጥ የሰዎች ፍልሰት አሳሳቢ እየሆነ መጥቷል ሲል አስረድቷል፡፡

በረከት አካሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ስደት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00