መረጃን ሆን ብሎም ይሁን በእንዝላልነት ያልሰጠ ሹመኛ በህግ የሚጠየቅበት የመረጃ ነፃነት አዋጅ እየተረቀቀ እንደሆነ ሰምተናል
TRACK

መረጃን ሆን ብሎም ይሁን በእንዝላልነት ያልሰጠ ሹመኛ በህግ የሚጠየቅበት የመረጃ ነፃነት አዋጅ እየተረቀቀ እንደሆነ ሰምተናል

00:00

ጥር 8፣2016

መንግስት ምን ሰራ? ምንስ ለመስራት አስቧል? ምን እየተካሄደ ነው? በሚሉና በሌሎች ጉዳዮች የሀገሬው ሰው መረጃ የማግኘት መብት አለው፡፡

ይሁን እንጂ መገናኛ ብዙሃንን ጨምሮ መረጃ የሚያስፈልጋቸው ግለሰቦች እና ተቋማት ከመንግስት ሹመኞች መረጃ ለማግኘት ይቸገራሉ፡፡

መረጃን ሆን ብሎም ይሁን በእንዝላልነት ያልሰጠ ሹመኛ በህግ የሚጠየቅበት የመረጃ ነፃነት አዋጅ እየተረቀቀ እንደሆነ ሰምተናል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የመረጃ_ነፃነት_አዋጅ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00