00:00
መጋቢት 19፣2016
በድጎማ ለማህበረሰቡ ከሚቀርቡት መሰረታዊ ሸቀጦች መካከል የሆነውን ስኳር በዘመናዊ መንገድ ለማቅረብ ስራ የጀመረው የግል ተቋል መንግስት ምርቱን እያቀረበልኝ አይደለም አለ፡፡
በዚህም ምክንያት በአንዳንድ የአዲስ አበባ አካባቢዎች ህብረተሰቡ ስኳር ካገኘ ወራት እንደተቆጠሩ ተነግሯል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ስኳር #ድጎማ #ሸቀጣ_ሸቀጥ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments
00:00