ጥር 13፣2016
ለዘመናት ባለመግባባትና ለቁርሾ ምክንያት የሆኑ አጀንዳዎችን በመምረጥና በጉዳዮቹ ላይ ሁሉንም ያካተተ ሀገራዊ ምክክር በማካሄድ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር ታስቦ እየተሰራ ነው፡፡
ይህንና በየአከባቢው መቋጫ ያላገኙ ግጭቶች መኖራቸው እና 12 ያህል የፖለቲካ ፓርቲዎች እስካሁን በምክክሩ ለመካፈል ፈቃደኛ አለመሆናቸው ይነገራል፡፡
ይህ ደግሞ የምክክሩ ውጤታማነት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንደሚኖረው ይታመናል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ሀገራዊ_ምክክር #ግጭቶች #የፖለቲካ_ፓርቲዎች
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments