00:00
ጥቅምት 26፣2016
ኢትዮጵያ የአዞ ቄራ አርባምንጭ ላይ ብትገነባም የቄራው አለመዘመን ከአዞ ቆዳም ሆነ ስጋ ማግኘት የሚገባትን ያህል እያገኘች አይደለም፡፡
የአንድ አዞ ቆዳ እስከ 15,000 ብር፣ አንዱ ኪሎ ስጋ ደግሞ እስከ 27,000 ብር እንደሚሸጥ ሰምተናል፡፡
ማንያዘዋል ጌታሁን ያሰናዳውን በማርታ በቀለ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ቄራ #የአርባ_ምንጭ_አዞ_እርባታ_ጣቢያ #አዞ #የአዞ_ቆዳ #ስጋ #Nile_Crocodile
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments
00:00