በአዲስ አበባ ከደረጃ በታች ፕላስቲክ የሚያመርቱ ተቋማት ከገበያ ሊታገዱ ነው ተባለ
TRACK

በአዲስ አበባ ከደረጃ በታች ፕላስቲክ የሚያመርቱ ተቋማት ከገበያ ሊታገዱ ነው ተባለ

Avatar

ግንቦት 7፣2016

በአዲስ አበባ ከደረጃ በታች ፕላስቲክ የሚያመርቱ ተቋማት ከገበያ ሊታገዱ ነው ተባለ፡፡

ደረጃውን የጠበቀ ፕላስቲክ የሚያመርቱ እና ሌሎች አማራጮችን የሚጠቀሙት ገበያው ላይ መቆየት እንደሚችሉ ሰምተናል፡፡

ማርታ በቀለ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #አዲስ_አበባ #ፕላስቲክ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar