TRACK
የመንግስት የፀጥታ አካላት ለምን ምስልና ፎቶ ቀረፃችሁ በሚል ድብደባ ሲፈፅሙ፣ ሞባይል ሲሰባብሩም እንደሚስተዋል የደረሰባቸው ለሸገር ተናግረዋል፡፡
00:00
የካቲት 12፣2016
አንድ ሰው በራሱም ሆነ በሌላ ሰው ላይ በደል በተፈፀመ ጊዜ ለማስረጃ ይሆነው ዘንድ ቪዲዮ መቅረፅ እና ፎቶ ማንሳት እየተለመደ መጥቷል፡፡
በሌላ በኩል ግን በተለይ የመንግስት የፀጥታ አካላት ለምን ምስልና ፎቶ ቀረፃችሁ በሚል ድብደባ ሲፈፅሙ፣ ሞባይል ሲሰባብሩም እንደሚስተዋል የደረሰባቸው ለሸገር ተናግረዋል፡፡
ሸገር በጉዳዩ ላይ ያነጋገራቸው የህግ ባለሙያ በቪዲዮና በፎቶ መረጃ መያዝ መብት ሲሆን ይህን እንዳይደረግ ሌላ በደል የሚፈፅሙ የፀጥታ አካላት ግን ድርጊታቸው ህገወጥ እና የሚያስጠይቃቸውም ነው ይላሉ፡፡
ምህረት ስዩም
#Ethiopia #ShegerWerewoch #መረጃ_የመያዝ_መብት #ፎቶ_ማንሳት #ቪዲዮ_መቅረፅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments
00:00