TRACK
''ት/ት ሚ/ር ከስር ጀምሮ በት/ት ጥራት ላይ የጀመረው ስራ በከፍተኛ ት/ት ተ/ት ላይ አሁን የሚታየው የተማሪ ቁጥር ማነስ እንደማይቀጥል ሚያስረዳ ነው''
ሰኔ 10 2017
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገባው የተማሪ ቁጥር እየቀነሰ መምጣቱ ይታወቃል፡፡
በተለይም የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከዚህ ቀደም በሺዎች ይቀበሉ የነበረ ቢሆንም የተማሪዎች ቁጥር አሁን እንደ ቀድሞ በፈለጉት ቁጥር ልክ ማግኘት እየቻሉ አይደለም፡፡
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የተማሪ እጥረትና ወደፊት ያለው ተስፋ እንዴት ይሆን? ብለን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ኃላፊዎችን ጠይቀናቸዋል፡፡
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዘዳንት አስራት አፀደወይን(ዶ/ር) አሁን ያለው የተማሪ እጥረት ጊዜያዊ እንጂ ዘላቂ አይደለም ብለው ያምናሉ፡፡
Comments