00:00
ጥር 6፣2016
ወተት እና የወተት ውጤቶችን እያቀነባበረ 30 ዓመታት ያስቆጠረው ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ (ማማ ወተት) ምርቶቼን በማሸጊያ አመሳስለው በሚሸጡ አጭበርባሪዎች የተነሳ የምታወቅበትን መለያ ቀይሬያለሁ አለ።
ድርጅቱ ከ200,000 በላይ ከብት አርቢዎች ወተት እሰበስባለሁ፣ በቀን 15,000 ሊትር አቀነባብራለሁ ብሏል።
ንጋቱ ሙሉ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ማማ_ወተት #ሰበታ_አግሮ_ኢንዱስትሪ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments
00:00