ሚያዝያ 9፣2016
በኢትዮጵያ በካንሰር በሽታ የሚያዙ እና ህይወታቸው የሚያልፉ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መጥቷል፡፡
ስለ በሽታው ያለው ግንዛቤ ዝቅተኛ መሆን ግን በሽታውን ለመቆጣጠርም ሆነ ለማከም የሚደረገውን ስራ አክብዶታል ተብሏል፡፡
ማርታ በቀለ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የካንሰር_በሽታ #ማቲዎስ_ወንዱ_የኢትዮጵያ_ካንሰር_ሶሳይቲ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments