አካል ጉዳተኞች የሚያነሷዋቸውን የመብት ጥያቄዎች መልስ ለመሥጠት እራሱን የቻለ አዋጅ እንዲወጣ ተጠየቀ
TRACK

አካል ጉዳተኞች የሚያነሷዋቸውን የመብት ጥያቄዎች መልስ ለመሥጠት እራሱን የቻለ አዋጅ እንዲወጣ ተጠየቀ

00:00

ታህሳስ 3፣2016

አካል ጉዳተኞች ያሉበቸውን እና የሚያነሷዋቸውን የመብት ጥያቄዎች መልስ ለመሥጠት እራሱን የቻለ አዋጅ እንዲወጣ ተጠየቀ፡፡

በተለያዩ ሰነዶች ላይ አካል ጉዳተኞችን የተመለከቱ ህጎች ተበጣጥሰው ቢቀመጡም ለብቻው ጉዳዩን የሚመለከት አዋጅ የለም ተብሏል፡፡

ቴዎድሮስ ወርቁ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #አካል_ጉዳተኞች

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00