አፍሪካ የኢኮኖሚ ውህደት በመፍጠር ምጣኔ ሀብቷን ማበርታት ይበጀታል ተባለ
TRACK

አፍሪካ የኢኮኖሚ ውህደት በመፍጠር ምጣኔ ሀብቷን ማበርታት ይበጀታል ተባለ

Avatar

ነሐሴ 3፣2015

በሀብት ሽሚያና በተለያየ ምክንያት፤ ግጭትና ጦርነት የማያጣት አፍሪካ የኢኮኖሚ ውህደት በመፍጠር ምጣኔ ሀብቷን ማበርታት ይበጀታል ተባለ፡፡

በኢኮኖሚ መበርታት ከአህጉሪቱ ሰላም ባሻገር ለፖለቲካዊ ተሰሚነቷም በጎ መሆኑን ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡

በረከት አካሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar