በኢትዮጵያ እንደ ትራኮማ ያሉ ሕመሞች ብዙ ዜጎችን እየጎዱ ነው ተባለ
TRACK

በኢትዮጵያ እንደ ትራኮማ ያሉ ሕመሞች ብዙ ዜጎችን እየጎዱ ነው ተባለ

00:00

ነሐሴ 17፣2015

በኢትዮጵያ በንፅህና ጉድለት ምክንያት የሚመጡ እንደ ትራኮማ ያሉ ሕመሞች መከላከል ላይ በቂ ስራ ባለመከወኑ ብዙ ዜጎችን እየጎዱ ነው ተባለ፡፡

በአፍሪካ ሀገራት በትራኮማና ሌሎች ሀሩራማ በሽታዎች መከላከል ላይ የሚመክር ጉባኤ ኢትዮጵያ ላይ እየተካሄደ ነው፡፡

ምህረት ስዩም

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

YouTube: t.ly/SHEGER

Website: t.ly/ShegerFM

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00