ግንቦት 5፣2016
በአየር ለውጥ ምክንያት ተደጋግሞ እየተከሰተ ያለውን ድርቅ ለመቋቋም የኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የሚተባበሩበት የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጀክት ስራ ጀምሯል ተባለ፡፡
ከፕሮጀክቱ ኢትዮጵያ 250 ሚሊዮን ዶላር አግኝታለች የተባለ ሲሆን በተለይ በተደጋጋሚ በድርቅ ከሚጎዱ አካባቢዎች መካከል በሆነው ቦረና ዞን 395 ሄክታር መሬት ይለማበታል ተብሏል፡፡
የኔነህ ሲሳይ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የአፍሪካ_ቀንድ #ድርቅ #ቦረና_ዞን #የከርሰ_ምድር_ውሃ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments