ተደጋጋሚ የአእምሮና የስነ ልቦና ቁስለት እንዴት ይታከም ይሆን?
TRACK

ተደጋጋሚ የአእምሮና የስነ ልቦና ቁስለት እንዴት ይታከም ይሆን?

Avatar

መስከረም 22፣2017

በጦርነት የሚመጣ ተደራራቢ የአእምሮ ቁስለት በባለሞያዎቹ አጠራር(Psychological Trauma) እንዴት ይታከም ይሆን?

በሰሜኑ ጦርነት ሰለባ የነበሩ በጦርነቱ ቀጠና ያሉ ሰዎች ለደረሰባቸው ከባድ የአእምሮ ቁስል ምንም እንኳን አጥጋቢ ባይሆንም በስነ ልቦና ባለሞያዎች ጠባሳቸው እንዲሽር የማድረግ ስራ ተሰርቷል ተብሏል፡፡

አጋር ከሚላቸው የስነ ልቦና ባለሙያዎች ጋር በመሆን ይህንን ስራ መከወኑን የተናገረው የአሜሪካ መንግስት የልማት ተራዕዶ ድርጅት(USAID) ነው፡፡

ከጦርነቱ በኋላ በጥቂቱም ቢሆን ፋታ አግኝተዋል፣ ታክመዋል የተባሉት በአማራ ክልል ያሉ ነዋሪዎች ለዳግም የአእምሮ ቁስለት ተዳርገዋል፡፡

እንዲህ ያለው ተደጋጋሚ የአእምሮና የስነ ልቦና ቁስለት እንዴት ይታከም ይሆን?

Comments

Avatar