ባለፉት 20 ቀናት ብ 5 ሰዎች በግንባታ ስራ እያሉ ህይወታቸው ሲያልፍ 6 ሰዎች የአካል ጉዳት ደረሶባቸዋል ተባለ
TRACK

ባለፉት 20 ቀናት ብ 5 ሰዎች በግንባታ ስራ እያሉ ህይወታቸው ሲያልፍ 6 ሰዎች የአካል ጉዳት ደረሶባቸዋል ተባለ

00:00

የካቲት 11፣2016

በአዲስ አበባ ካለፈው አርብ ጀምሮ እስከ ትናንት የተለያዩ የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች አጋጥመዋል ተባለ፡፡

ባለፉት 20 ቀናት ብቻ 5 ሰዎች በግንባታ ስራ ላይ እያሉ በአደጋ ህይወታቸው ሲያልፍ 6 ሰዎች ድግሞ የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸውም ተነግሯል፡፡

ወንድሙ ሀይሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ድንገተኛ_አደጋዎች

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00