በሱዳን ያለውን ጦርነት ሽሽት ወደ ሀገራቸው የተመለሱ ኢትዮጵያን ከ38,000  በላይ ደርሰዋል ተባለ
TRACK

በሱዳን ያለውን ጦርነት ሽሽት ወደ ሀገራቸው የተመለሱ ኢትዮጵያን ከ38,000 በላይ ደርሰዋል ተባለ

Avatar

ጥቅምት 20፣2016

በሱዳን ያለውን ጦርነት ሽሽት ወደ ሀገራቸው የተመለሱ ኢትዮጵያን ከ38,000 በላይ ደርሰዋል ተባለ፡፡

የካርቱሙን ጦርነት ሸሽተው ወደ ሀገራቸው የተመለሱት ኢትዮጵያዊያን በአብዛኛው በጦርነት ምክንያት ከሀገር የወጡ መሆናቸው ተሰምቷል፡፡

ማንያዘዋል ጌታሁን ያሰናዳውን በንጋቱ ሙሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar