በምናባዊ ገንዘብ (ክሪፕቶ ከረንሲ) ስራ ላይ ለተሰማራው ቢትክላስተር ኩባንያ የተሰጠ የኤሌክትሪክ ሀይል ፈቃድ የለም ተባለ
TRACK

በምናባዊ ገንዘብ (ክሪፕቶ ከረንሲ) ስራ ላይ ለተሰማራው ቢትክላስተር ኩባንያ የተሰጠ የኤሌክትሪክ ሀይል ፈቃድ የለም ተባለ

00:00

ታህሳስ 22፣2016

በምናባዊ ገንዘብ (ክሪፕቶ ከረንሲ) ስራ ላይ ለተሰማራው ቢትክላስተር ኩባንያ የተሰጠ የኤሌክትሪክ ሀይል ፈቃድ የለም ተባለ፡፡

በኢትዮጵያ የመረጃ ማዕከል ለመገንባት ወደ 10 ኩባንያዎች እስካሁን ጥያቄ ማቅረባቸው ተሰምቷል፡፡

ቴዎድሮስ ወርቁ

#Ethiopia #Shegerwerewoch #ክሪፕቶ_ከረንሲ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00