TRACK

አንድ እንቁላል እሰከ 14፣ 15 በሆነ ብር መሸጥ ከጀመረ ሰነባብቷል

00:00

ጥቅምት 16፣2016

የአንድ እንቁላል ዋጋ 14፣ 15 ብር መሸጥ ከጀመረ ሰነባበተ።

የዶሮ ዋጋ የ1,000 ወሰንን አልፏል።

አንድ ኪሎ ስጋ በከተማው 2,000 ብር እየተሸጠ ነው።

የበግ፣ የፍየል፣ የበሬው ዋጋ ሲጨምር እንጂ ሲቀንስ አይታይም።

ይህ እየሆነ ያለው ደግሞ በእንስሳት ሀብቷ ከአፍሪካ ቀዳሚ እንደሆነች በሚነገርላት ኢትዮጵያ ነው።

ግን ለምን?

ንጋቱ ሙሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #እንቁላል #በግ #ፍየል #የበሬ_ዋጋ #ስጋ #እንስሳት_ተዋጽኦ #መኖ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00