ህዳር 17፣2016
ጦርነትና ግጭት ብዙ አሳጥቶናል እያሳጣንም ቀጥሏል፡፡
የግጭቱ ቀዳሚ ገፈት ቀማሽ እና ሰለባ የሚሆኑት ሴቶች እና ሕጻናት ደግሞ በብዙ እየተጎዱ ነው፡፡
የሰሜኑ ጦርነት በሴቶች ላይ ያስከተለውን ዳፋ በተመለከተ የሴቶች ማህበራት በአማራና ትግራይ ክልል እየከወኑት ያለው ስራ ምን መሳይ ነው?
ማርታ በቀለ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የሴቶች_ጥቃት
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments