የአሽከርካሪዎችን የሥነ ምግባር ጉድለት እና የብቃት ማነስ
TRACK

የአሽከርካሪዎችን የሥነ ምግባር ጉድለት እና የብቃት ማነስ

00:00

ታህሳስ 22፣2016

በኢትዮጵያ በዓመት ከ 3,000 በላይ ሰዎች በትራፊክ አደጋ ሕይወታቸውን ያጣሉ፡፡

በቀን ከ10 ሰው በላይ ህይወቱ ያልፋል፡፡

የትራፊክ አደጋው የሰው ሕይወት የሚቀጥፈው ንብረት የሚያወድመው በአብዛኛው መከላከል በሚቻሉ ምክንያቶች ነው፡፡

የአሽከርካሪዎችን የሥነ ምግባር ጉድለት እና የብቃት ማነስን እንዴት ማረቅ ይቸላል?

ምህረት ስዩም

#Ethiopia #Shegerwerewoch #የትራፊክ_አደጋ #አሽከርካሪዎች

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00