ኢትዮጵያም ስትገበያይ ከቀረጥ ነፃ አላደርጋቸውም ባለቻቸው 192 ምርቶች ላይ ድርድር እንደምታደርግ ይጠበቃል
TRACK

ኢትዮጵያም ስትገበያይ ከቀረጥ ነፃ አላደርጋቸውም ባለቻቸው 192 ምርቶች ላይ ድርድር እንደምታደርግ ይጠበቃል

Avatar

ህዳር 17፣2016

የአፍሪካ ሀገራትን የንግድ ትስስር ያጠናክራል የተባለው ነፃ የአፍሪካ የንግድ ቀጠና የስምምነቱ ፈራሚ ሀገራት እስከ 10 ዓመት ድረስ 90 በመቶ ገቢያቸውን ከታሪፉ ነፃ እንዲያደርጉ ያስገድዳል፡፡

3 በመቶ ምርቶቻቸውን ደግሞ ከታሪፍ ነፃ ያለማድረግ መብት ሰጥቷል፡፡

ኢትዮጵያም ስትገበያይ ከቀረጥ ነፃ አላደርጋቸውም ባለቻቸው 192 ምርቶች ላይ ቀጣይነት ያለው ድርድር እንደምታደርግ ይጠበቃል ተብሏል፡፡

ንጋቱ ረጋሣ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ከቀረጥ_ነፃ_ምርቶች #African_Continental_Free_Trade_Area #AfCFTA

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar