መንግስት ራሱን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ብሎ ከሚጠራው ታጣቂ ቡድን ጋር 2ኛ ዙር ድርድር መጀመሩ እየተዘገበ ይገኛል
TRACK

መንግስት ራሱን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ብሎ ከሚጠራው ታጣቂ ቡድን ጋር 2ኛ ዙር ድርድር መጀመሩ እየተዘገበ ይገኛል

Avatar

ጥቅምት 30፣2016

መንግስት ራሱን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ብሎ ከሚጠራው ታጣቂ ቡድን ጋር 2ኛ ዙር ድርድር መጀመሩ እየተዘገበ ይገኛል፡፡

ታጣቂ ቡድኑ በስፋት የሚንቀሳቀስበት የኦሮሚያ ክልል ስለ ድርድሩ መጀመር ማረጋገጫ ባይሰጥም ለሰላም ያለኝ ፍላጎት ግን የፀና ነው የሚል መልስ ሰጥቷል፡፡

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ረፋዱን መግለጫ ሰጥቷል፡፡

ንጋቱ ረጋሣ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት #OLF #የኦሮሚያ ክልል #ድርድር

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar