መመሪያዎቹ  የትምህርት ጥራት ጉድለትን እንደሚያሻሽሉ ታምኖባቸዋል
TRACK

መመሪያዎቹ የትምህርት ጥራት ጉድለትን እንደሚያሻሽሉ ታምኖባቸዋል

Avatar

የካቲት 4፣2016

የመምህራን የደረጃ እድገት፣ የርዕሳነ መምህራን እና ተቆጣጣሪዎች ምልመላ፣ መረጣና ምደባ የሚወስኑ የአፈጻጸም መመሪያዎች እየተረቀቁ ነው፡፡

መመሪያዎቹ የትምህርት ጥራት ጉድለትን በእጅጉ እንደሚያሻሽሉ ታምኖባቸዋል፡፡

በረከት አካሉ ያሰናዳውን በፍቅሩ አምባቸው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #መምህራን #የደረጃ_እድገት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar