TRACK
የአአዩ ሀለፊዎች ከመንግሥት ኃላፊነት ወጥተው እንዲመሩ የተወሰነው ነገሩ እንዳይበላሽ ከሚል ስጋት ነው ሲሉ የዩኒቨርሲቲው ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ተናገሩ
መስከረም 4፣2016
የአዲስ አባበ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ከሆነ ብኋላ ሀለፊዎች ከመንግሥት ኃላፊነት ወጥተው እንዲመሩ የተወሰነው ነገሩ እንዳይበላሽ ከሚል ስጋት አኳያ ነው ሲሉ ዩኒቨርሲቲው ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ተናገሩ፡፡
ሥራውን በቅርበት ሲከታተሉ የነበሩ ሰዎች ሪፎርሙን ቢመሩት ይሻላል ሲሉም ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ አስረድተዋል፡፡
ንጋቱ ሙሉ ያሰናዳውን በፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments