መስከረም 2፣2016
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከ18 ዓመታት በፊት በማህበር የመኖሪያ ቤት ለመገንባት መሬት የወሰዱ ሰዎች ባላወቁት ምክንያት ቤታቸውን ገንብተው ለማጠናቀቅ፣ ለመሸጥም ሆነ በዋስትና ለማስያዝ መቸገራቸው ተናገሩ፡፡
የክፍለ ከተማውም ሆነ የከተማ አስተዳደሩ ሀላፊዎች መልስ ለመስጠት አልተገኙም፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments