ምርቶችን ለዓለም ገበያ የሚያቀርቡ ላኪዎች ከህገ-ወጥ ድርጊቶች እንዲቆጠቡ ተጠየቁ
TRACK

ምርቶችን ለዓለም ገበያ የሚያቀርቡ ላኪዎች ከህገ-ወጥ ድርጊቶች እንዲቆጠቡ ተጠየቁ

00:00

ጳጉሜ 3፣2015

የተለያዩ ምርቶችን ለዓለም ገበያ የሚያቀርቡ ላኪዎች ምርቶችን መቀላቀልን ጨምሮ ህገ-ወጥ ድርጊቶችን ከመፈፀም እንዲቆጠቡ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጠየቀ፡፡

ማርታ በቀለ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00