ህዳር 18፣2017
በአማራ ክልል ግጭቱ በፈጠረው ችግርና በተለያየ ምክንያት ሰብአዊ ቀውስ በመባባሱ አለም አቀፍ ማህበረሰብ ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ፡፡
በሺህ የሚቆጠሩ ት/ቤቶች ወድመዋል፣ የወታደር ካምፕ የሆኑም አሉ የተባለ ሲሆን 4.7 ያህል ተማሪዎችም በት/ት ገበታ መሳተፍ አልቻሉም ተብሏል፡፡
የጤናውም ዘርፍ በወረርሽኝ ከመፈተኑ ባሻገር የህክምና ቁሳቁስ እጥረት ሰቅዞ እንደያዘው ሰምተናል፡፡
Comments