በኢትዮጵያ በካፒታል ገበያ የሙዓለ ነዋይ ኢንቨስትመንት አማካሪ የመጀመሪያው የሀገር ቤት የግል ድርጅት ‘’አይ ካፒታል ኢንስቲትዩት’’ ፈቃድ ማግኘቱ ተሰማ
TRACK

በኢትዮጵያ በካፒታል ገበያ የሙዓለ ነዋይ ኢንቨስትመንት አማካሪ የመጀመሪያው የሀገር ቤት የግል ድርጅት ‘’አይ ካፒታል ኢንስቲትዩት’’ ፈቃድ ማግኘቱ ተሰማ

Avatar

ህዳር 25፣2017

በኢትዮጵያ በካፒታል ገበያ የሙዓለ ነዋይ ኢንቨስትመንት አማካሪ የመጀመሪያው የሀገር ቤት የግል ድርጅት ‘’አይ ካፒታል ኢንስቲትዩት’’ ፈቃድ ማግኘቱ ተሰማ፡፡

አይ ካፒታል ኢንስቲትዩት በየዓመቱ በፋይናንስና አካባቢው ሰፊ የፋይናንስ ጉባኤ ከማዘጋጀት ባለፈ በካፒታል ገበያው የሙዓለ ነዋይ ኢንቨስትመንት አማካሪ መሆኑ ምን እድል እንደሚያመጣላቸው ጠይቀናቸዋል።

የአይ ካፒታል ኢንስቲትዩት ዋና ስራ አስፈፃሚ ገመቹ ዋቅቶላ (ዶ/ር) በሀገር ቤት የመጀመርያው ሀገር በቀል አማካሪ ለመሆን በኢትዮዽያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ሰፊ መስፈርትና ደረጃዎች እንደተጠየቁ ነግረውናል።

Comments

Avatar