የፀረ ተህዋስያን መድሃኒቶች በበሽታ አምጭ ጀርሞች መለመድ በኢትዮጵያ አስጊ ሁኔታ ላይ ነው ተባለ
TRACK

የፀረ ተህዋስያን መድሃኒቶች በበሽታ አምጭ ጀርሞች መለመድ በኢትዮጵያ አስጊ ሁኔታ ላይ ነው ተባለ

Avatar

ጥቅምት 30፣2016

በአለም አቀፍ ደረጃ በዓመት ለ700,000 ሰዎች ህልፈት ምክንያት የሆነው የፀረ ተህዋስያን መድሃኒቶች በበሽታ አምጭ ጀርሞች መለመድ በኢትዮጵያ አስጊ ሁኔታ ላይ ነው ተባለ፡፡

ችግሩ ከሰዎች ጤና ባለፈም ኢኮኖሚውን በእጅጉ እንደሚፈትነው ተነግሯል፡፡

ፋሲካ ሙሉወርቅ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የፀረ_ተህዋስያን_መድሃኒቶች #ጀርሞች

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar