በድርቁም፣ በፀጥታውም ሰዎች ችግር ላይ ቢወድቁም ረሃብ ስለመከሰቱ መንግስት ማረጋገጫ ያስፈልጋል ብሏል
TRACK

በድርቁም፣ በፀጥታውም ሰዎች ችግር ላይ ቢወድቁም ረሃብ ስለመከሰቱ መንግስት ማረጋገጫ ያስፈልጋል ብሏል

Avatar

ጥቅምት 26፣2016

በአማራ ክልል ጃናሞራ፣ ጠለምት፣ ዋግህምራ የከፋ ድርቅ ተከስቷል፡፡

በትግራይ የአለም አቀፍ የሰብአዊ ድጋፍ በመቋረጡ የሰብአዊ ቀውስ አለ፡፡

በኦሮሚያ ክልል በወለጋ አንዳንድ አካባቢዎች የምግብ ያለህ እየተባለ ነው።

በድርቁም፣ በፀጥታውም የተነሳ ሰዎች ችግር ላይ ቢወድቁም ረሃብ ስለመከሰቱ መንግስት ማረጋገጫ ያስፈልጋል ብሏል፡፡

የድርቅ ችግር ካጋጠማቸው መካከል አንዱ ወደሆነው ዋግህምራ ደውለን ሁኔታውን ጠይቀናል፡፡

ፋሲካ ሙሉወርቅ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar