በሰበር ሰሚ ችሎት ዙሪያ ዛሬም ክርክሮች ይደመጣሉ።
TRACK

በሰበር ሰሚ ችሎት ዙሪያ ዛሬም ክርክሮች ይደመጣሉ።

Avatar

መጋቢት 30 2017

በተለያየ ደረጃ ባሉ ፍርድ ቤቶች የመጨረሻ ውሳኔ ያገኙ እና መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመባቸውን ጉዳዮች አይቶ እንዲያርም ስልጣን በተሰጠው ሰበር ሰሚ ችሎት ዙሪያ ዛሬም ክርክሮች ይደመጣሉ።

ክርክሮቹ ሰበር ምን አይነት ጉዳዮችን ነው ማየት ያለበት? ከሚለው አንስቶ የስልጣን ገደቡ እስከ ምን ሊሆን ይገባል? እስከሚለው የዘለቁ ናቸው።

ለመሆኑ እነዚህን ክርክሮች ለማስታረቅ ምን እየተሰራ ይሆን?

በኢትዮጵያ ክልሎችም ከፌዴራሉ መንግስት ትይዩ የሆኑ የህግ ተርጓሚ አካላትን እንደሚያደራጁ በህገ መንግስቱ ሰፍሯል።

የዳኝነት አካላቱ ትይዩ ሆነው ቢቋቋሙም በየራሳቸው ደግሞ የተሰጣቸው ስልጣን እንዳለ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ቴዎድሮስ ምህረት ይናገራሉ።

Comments

Avatar