ፒያሳ አካባቢ በኮሪደር ልማቱ የተነሳ መኖሪያ ቤት  ፈርሶብናል ያሉ ሰዎች ለከፋ ችግር መዳረጋቸውን ተናገሩ
TRACK

ፒያሳ አካባቢ በኮሪደር ልማቱ የተነሳ መኖሪያ ቤት ፈርሶብናል ያሉ ሰዎች ለከፋ ችግር መዳረጋቸውን ተናገሩ

00:00

ግንቦት 20፣2016

በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ፒያሳ አካባቢ በኮሪደር ልማቱ የተነሳ መኖሪያ ቤት ፈርሶብናል ያሉ ሰዎች ለከፋ ችግር መዳረጋቸውን ተናገሩ፡፡

ወረዳው በበኩሉ ትክክለኛ ሰነድ ላላቸው ምትክ ቤት ሰጥቻለሁ ብሏል፡፡

ፍቅሩ አምባቸው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ፒያሳ_አካባቢ #የኮሪደር_ልማት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00