አዲስ አበባ ተምረን በኦላይን ለሚሰጥ መውጫ ፈተና አዲግራት ዩኒቨርሲቲ መመደባችን አግባብ አይደለም ያሉ ተማሪዎች ቅሬታ አቀረቡ
TRACK

አዲስ አበባ ተምረን በኦላይን ለሚሰጥ መውጫ ፈተና አዲግራት ዩኒቨርሲቲ መመደባችን አግባብ አይደለም ያሉ ተማሪዎች ቅሬታ አቀረቡ

Avatar

ጥር 30፣2016

አዲስ አበባ ተምረን በኦላይን ለሚሰጥ ለዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ትግራይ ክልል አዲግራት ዩኒቨርስቲ መመደባችን አግባብ አይደለም ያሉ ተማሪዎች ቅሬታ አቀረቡ፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይ መልስ አልሰጠም፡፡

በረከት አካሉ ያሰናዳውን በማርታ በቀለ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #መውጫ_ፈተና #ቅሬታ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar