00:00
ህዳር 14፣2016
የግብርና እና የእንስሳት ምርቶች ዋጋ በደላላ ሳይሆን በገበያ ዋጋ እንዲሸጥ ያግዛል፣ ገበሬውንም ወይንም አርብቶ አደሩንም ይጠቅማል የተባለ ስምምነት ተፈረመ፡፡
ስምምነቱ ለገበሬው የዲጂታል የክፍያ ስርዓትን ማበጀትንም ይጨምራል ተብሏል፡
ንጋቱ ሙሉ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ግብርና #ደላላ #ATI #የግብርና_ትራንስፎርሜሽን_ኢንስቲትዩት
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments
00:00