የረጲ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ተጠግኖ ዳግም ስራ ጀመረ
TRACK

የረጲ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ተጠግኖ ዳግም ስራ ጀመረ

Avatar

ጥቅምት 16፣2016

ከዓመት በላይ ስራ አቁሞ የቆየው ረጲ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ተጠግኖ ዳግም ስራ ጀመረ፡፡

የሀይል ማመንጫው ስራ ላይ በነበረ ጊዜም በሰአት 50 ሜጋ ዋት ሃል ማመንጨት ሲጠበቅበት ከአቅሙ በታች

13 ሜጋ ዋት ሲያመነጭ ነበር ተብሏል፡፡

በረከት አካሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ረጲ_የኤሌክትሪክ_ሃይል_ማመንጫ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar