TRACK
የተፈጥሮ አደጋዎች በሚደርሱበት ወቅት ዩኒቨርስቲዎች ችግር ፈቺ ለመሆን ቀዳሚ መሆን አለባቸው ሲሉ ባለሞያዎች ይናገራሉ
ነሐሴ 28፣2016
የተፈጥሮ አደጋዎች በሚደርሱበት ወቅት ዩኒቨርስቲዎች ችግር ፈቺ ለመሆን ቀዳሚ መሆን አለባቸው ሲሉ ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡
በኢትዮጵያ የሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ግን ይህንን ሲያደርጉ አይታይም ብለዋል፡፡
በዚህም ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ዩኒቨርስቲዎች ችግር ፈቺዎች አደሉም ይላሉ፡፡
Comments