የካቲት 1፣2016
ጉልህ የተባሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን የፈፀሙ በሽግግር ፍትህ ሂደት የምህረት ተጠቃሚ አይሆኑም ተባለ፡፡
የሽግግር ፍትህ አማራጭ ፖሊሲን እንዲያሰናዳ የተቋቋመው የባለሞያዎች ቡድን ረቂቅ ፖሊሰውን ለመንግስት በማስረከብ ስራዬን አጠናቅቄያለሁ ብሏል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የሰብአዊ_መብት_ጥሰቶች #የሽግግር_ፍትህ_አማራጭ_ፖሊሲ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments