ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የራሷን ጉዳይ ለማስተዋወቅ ተጠቅማበታለች ተባለ
TRACK

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የራሷን ጉዳይ ለማስተዋወቅ ተጠቅማበታለች ተባለ

Avatar

የካቲት 15፣2016

ኢትዮጵያ በ37ኛው የአፍሪካ ህብረትን የመሪዎች ጉባኤ የራሷን ጉዳይ ለማስተዋወቅ ተጠቅማበታለች ተባለ፡፡

አዲስ አበባም አለም የፖለቲካ ከተማነቷን የሚናገሩ ልዩ ልዩ አቋሞች ተወስደዋል መባሉን ከውጪ ጉዳይ መ/ቤት ቃል አቀባይ ጽ/ቤት ሰምተናል፡፡

የኔነህ ሲሳይ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የአፍሪካ_ህብረት #የመሪዎች_ጉባኤ #AU

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar