የጉዳቱን መጠን በተመለከተ ክልሉ እና የፌዴራል መንግስት የሚገልጹበት መንገድ የተለያየ ሆኗል
TRACK

የጉዳቱን መጠን በተመለከተ ክልሉ እና የፌዴራል መንግስት የሚገልጹበት መንገድ የተለያየ ሆኗል

Avatar

ታህሳስ 29፣2016

በትግራይ ክልል የተከሰተው ድርቅ በሰውና በእንስሳት ላይ የከፋ ጉዳት እያስከተለ መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡

የጉዳቱን መጠን በተመለከተ ግን ክልሉ እና የፌዴራል መንግስት የሚገልጹበት መንገድ የተለያየ ሆኗል፡፡

የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ድርቁን በ1977 ከተከሰተውም የከፋ ነው ሲለው፤ የፌዴራል መንግስት ግን በእዚህ አይስማማም፡፡

ያሬድ እንዳሻው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ትግራይ_ክልል #ድርቅ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar