በቦሌ ቡልቡላ የጋራ መኖሪያ ቤት የሚኖሩ ከ120 በላይ ሰዎች መብራት ከተቋረጠብን 3 ወር ሞላን አሉ
TRACK

በቦሌ ቡልቡላ የጋራ መኖሪያ ቤት የሚኖሩ ከ120 በላይ ሰዎች መብራት ከተቋረጠብን 3 ወር ሞላን አሉ

00:00

ሰኔ 12፣ 2016

በቦሌ ቡልቡላ 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት የሚኖሩ ከ120 በላይ ሰዎች መብራት ከተቋረጠብን ሶስት ወር ሞላን አሉ።

የነዋሪዎቹን ቅሬታ ተገቢነት የሚቀበለው የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በበኩሉ በቅርብ ጊዜ ችግሩ ዕልባት ያገኛል ብሏል።

ማርታ በቀለ

Comments

00:00