ሚያዝያ 2 2017
ባለፉት ሶስት ዓመታት የ12ኛ ክፍል ፈተናን ከተፈተኑት 2.4 ሚሊዮን ተማሪዎች መካከል 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ያመጡት 96,000 ተማሪዎች ናቸው፡፡
ይህም 2.3 ሚሊየን ያህሉ ፈተናውን ማለፍ እንዳልቻሉ ያስረዳል፡፡
ፈተናውን ያለፈው ተማሪ ቁጥር እንዲህ እንዲያንስ ያደረገው ኩረጃን፣ የፈተና ስርቆትን ያስቀረው የፈተና አሰጣጡ ነው ተብሏል፡፡
ይህ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናን ዩኒቨርስቲ ገብተው እንዲወስዱ ያደርገው የፈተና አሰጣጥ የተማሪዎች የፈተና ውጤት ላይ ምን ተፅእኖ ነበረው?
Comments