የኢንዱስትሪው ዘርፍ ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት የሚያበረክተው ድርሻ በመጠኑ ከፍ ብሏል ተባለ
TRACK

የኢንዱስትሪው ዘርፍ ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት የሚያበረክተው ድርሻ በመጠኑ ከፍ ብሏል ተባለ

Avatar

ጥቅምት 19፣2016

የኢንዱስትሪው ዘርፍ ከውጭ ምንዛሪና ከግብአት እጥረት ፈተና ባይወጣም ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት የሚያበረክተው ድርሻ ግን በመጠኑ ከፍ ብሏል ተባለ፡፡

ኢንዱስትሪዎችም የማምረት አቅማቸው ከ50 በመቶ በታች የነበረ ሲሆን አሁን ግን ከ55 በመቶ በላይ ማምረት ችለዋል ተብሏል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar