የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በግል ተቋማት የተፈፀሙ አስተዳደራዊ በደሎችን መመርመር ጀምሯል፡፡
TRACK

የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በግል ተቋማት የተፈፀሙ አስተዳደራዊ በደሎችን መመርመር ጀምሯል፡፡

00:00

ሚያዝያ 15፣2016

በዚህ ዓመት ተሻሽሎ በፀደቀው የማቋቋሚያ አዋጁ መሰረት የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በግል ተቋማት የተፈፀሙ አስተዳደራዊ በደሎችን መመርመር ጀምሯል፡፡

ይሁንና ከግል ተቋማት አቤቱታዎች እምብዛም እየደረሱኝ አይደለም ብሏል፡፡

ምንታምር ፀጋው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #እምባ_ጠባቂ_ተቋም #አቤቱታ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: @ShegerFMRadio102_1

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00