አዲስ በተሰናዳው ሥርዓተ ትምህርት ሶስት የት/ት ዓይነቶችን ጀነራል ሳይንስ በሚል በአንድ እየተሰጠ ነው
TRACK

አዲስ በተሰናዳው ሥርዓተ ትምህርት ሶስት የት/ት ዓይነቶችን ጀነራል ሳይንስ በሚል በአንድ እየተሰጠ ነው

Avatar

ህዳር 18፣2017

የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል በሚል አዲስ በተሰናዳው ሥርዓተ ትምህርት ሶስት የት/ት ዓይነቶችን ጀነራል ሳይንስ በሚል በአንድ እየተሰጠ ነው፡፡

ከሰባተኛ ክፍል ጀምሮ የሚሰጠው የት/ት ዓይነት በራሳቸው ሰፊ ፅንሰ ሀሳብ የያዙ ሶስት ሳይንሶችን በአንድ ማጠቃለሉ ተማሪዎች በያንዳንዱ መያዝ የነበረባቸውን ጥልቀት ያለው እውቀት እንዳያገኙ ያደርጋል ሲሉ ባለሙያዎች እየተቹት ነው፡፡

Comments

Avatar