የሴቶች ጥቃት ተደጋግሞ በመሰማቱም የየዕለት ተግባር የሆነ ይመስላል ምን ይሻላል?
TRACK

የሴቶች ጥቃት ተደጋግሞ በመሰማቱም የየዕለት ተግባር የሆነ ይመስላል ምን ይሻላል?

00:00

ጥር 19፣2017

በቤተሰብ አባል፣ በአባት፣ በወንድም የአስገድዶ መደፈር ወንጀል የሚፈጸምባቸው በወንድ ጓደኞቻቸው እና የትዳር አጋር ከባድ የአካል ጉዳትና እስከሞት የደረሰ ጉዳት የሚደርስባቸው ሴቶች ቁጥር በርክቷል፡፡

ወንጀሉ ተደጋግሞ በመሰማቱም የየዕለት ተግባር የሆነ ይመስላል፡፡

Comments

00:00