ጉዳያችን  - የምግብ ደህንነት ክፍል ሁለት
TRACK

ጉዳያችን - የምግብ ደህንነት ክፍል ሁለት

Avatar

ግንቦት 11 2017

#ጉዳያችን

ስለ ምግብ ደህንነት ማውራት ለኢትዮጵያ አንገብጋቢ ችግር ወይንስ ቅንጦት?

አንዳንዶች ከደህንነቱ በፊት ምግቡስ የታለ ሲሉ ይጠይቃሉ።

ሌሎች ደግሞ ከምግቡ እኩል ስለ ደህንነቱ መጨነቅ ግድ ነው ይላሉ።

እንዲያውም የምግብ ደህንነትን የሚቆጣጠር እራሱን የቻለ ተቋም ኢትዮጵያ ያስፈልጋታል ብለው ይከራከራሉ።

Comments

Avatar