00:00
መስከረም 5 2018
#ጉዳያችን - ከተማ እና ከተሜነት
በጉዳያችን በየሳምንቱ በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ የባለሙያ አስተያየት ይቀርባል።
የከተሞች ታሪክ፣ ከተማና ከተሜነትን የተመለከተው ሀሳብ ለተወሰኑ ሳምንታት ጉዳያችን ሆኖ ይቆያል።
ለመሆኑ በከተማ ውስጥ የሚታዩ የከተሜ ያልሆኑ አስተሳሰብና ድርጊቶች የሚሻሻሉትና የሚለወጡት እንዴት ነው፣ በተምህርት ወይንስ በቅጣት?
ማብራሪያውን የሚያቀርቡት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የማህበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሠብ (Social Antropology) ትምህርት ክፍል መምህርና ተመራማሪ የሆኑት ጌታነህ መሀሪ(ዶ/ር) ናቸው።
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
Comments
00:00