በየፍትህ ተቋማት መካከል ተግባብቶ መስራት ፈተና እየሆነ መምጣቱ ይነገራል
TRACK

በየፍትህ ተቋማት መካከል ተግባብቶ መስራት ፈተና እየሆነ መምጣቱ ይነገራል

Avatar

ሚያዝያ 7፣2016

በኢትዮጵያ የፍትህ ተቋማት መካከል ተግባብቶ መስራት ፈተና እየሆነ መምጣቱ ይነገራል፡፡

ከዚህም ውስጥ በፍርድ ቤቶች የተወሰኑ ጉዳዮች በፖሊስ ተፈፃሚ አለመደረጋቸው አንዱ ነው፡፡

ይህም በተለይ በፍ/ቤቶች አሰራር ላይ ጫና መፍጠሩን የክልል ፍ/ቤቶች ተናግረዋል፡፡

በረከት አካሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የፍትህ ተቋማት #ፍርድ_ቤቶች

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: @ShegerFMRadio102_1

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar